የሎስ አንጀለስ ባለሥልጣናት ቤት አልባ ሰዎችን በሆቴሎች ለማሳረፍ አቅደዋል

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-688b-08dbba10c3e9_tv_w800_h450.jpg

የሎስ አንጀለስ ባለ ሥልጣናት ቤት አልባ ሰዎችን በከተማ ሆቴሎች ውስጥ ለማኖር ዕቅድ አውጥተዋል፣ ነገር ግን ይህ ሀሳብ በአንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ጥሩ ተቀባይነት አላገኘም፡፡

አንጀሊና ባግዳሳርያ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply