የሐሙሲት – እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 51 ነጥብ 66 በመቶ ደርሷል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 76 ነጥብ 64 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሐሙሲት – እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመልካም የአፈጻጸም ደረጃ ይገኛል። በመንገድ ግንባታው እስካሁን የጠረጋ ፣ የውኃ መፋሰሻ ፣ የአፈር ፣ የሰብ ቤዝ፣ ቤዝ ኮርስ ፣ የአስፋልት ንጣፍ እንዲሁም የስትራክቸር ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡የግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸምም በአሁን ወቅት 51.66 በመቶ ደርሷል፡፡ በተጨማሪም የአነስተኛ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply