“የሐይቅ ዳሯ ጥንታዊት ገዳም”

ጎንደር: ታኅሣሥ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አበው በምስጋና ይከቧታል፣ ያለ ማቋረጥ ይጸልዩባታል፣ ለምድር በረከትና ረድኤት ይኾን ዘንድ ይማፀኑባታል። አምላክ ምድርን በቸርነቱ  እንዲጠብቃት፣ በደሏን እና ክፋቷን ይቅር እንዲላት፣ እንደበደሏ ሳይኾን እንደቸርነቱ  እንዲያያት፣  በፅናት ይተጉባታል። በዚያች ሥፍራ ስጋ እየደከመች፣ ነብስ እየበረታች ታድራለች፣ በዚያች ሥፍራ ረድኤት ይዘንባል፣ ቅዱስ መንፈስ፣ ከቅዱሳኑ ጋር ይኖራል። በዚያች ሥፍራ የነብስ ጥጋብ እንጂ የሰጋ ጥጋብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply