የሕብረት ኢንሹራንስ ባለአክሲዮኖች የኩባንያውን ካፒታል አንድ ቢሊዮን ብር ለማድረስ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አደረጉ

የሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ አክሲዮን ማኅበር ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያቀረበውን የኩባንያውን ካፒታል ወደ አንድ ቢሊዮን ብር የማሳደግ ዕቅድ ባለ አክሲዮኖች ውድቅ ማድረጋቸውን እና አጀንዳው ለቀጣይ ዓመት እንዲዘዋወር መወሰኑን አዲስ ማለዳ ሰምታለች። የቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት ሙሉአለም ብርሃኔ እንደገለጹት፣ ካፒታሉን ማሳደግ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply