“የሕብረ ብሔራዊቷ ኢትዮጵያ ግዙፍ አሻራ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የተጀመረበትን ቀን በምሥጋና እንደሚከበር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ግዙፍ የኾነውን ግድብ በራስ አቅም በመገንባት ራስን በራስ ማልማት እንደሚቻል ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ መኾን ችለዋል፡፡ “የሕብረ ብሔራዊቷ ኢትዮጵያ ግዙፍ አሻራ” ዳር ሊደርስ ተቃርቧል። የግድቡ ግንባታ ከተጀመረ 13ኛ ዓመት ሊሞላው ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply