የሕክምና ባለሙያዎቹ የአበል ክፍያ መከልከላቸውን ገለጹ

ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 ለይቶ ማቆያ ማዕከላት በቀጥታ በህክምና ተሰማርተው ሲያገለግሉ የነበሩ የህክምና ባለሙዎች በሚኒስትሮች ምክር ቤት በጸደቀው የማበረታቻ ልዩ አበል ክፍያ መከልከላቸወን ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከልና ህክምና አገልግሎት በመስጠት በቀጥታ ለሚሳተፉ የጤና ዘርፍ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply