የሕክምና ባለሙያዎች ቅጥር

ለከፍተኛ ትምህርት በሚላኩ ጠቅላላ ሐኪሞች ምትክ አዲስ ተመራቂዎች ቅጥር የሚመደበው ወጪ በየአመቱ ከሚመረቁ ግማሽ ያህሉን ለመቅጠር ያስችላል ሲሉ የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች ማሕበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተግባር ይግዛው ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ አስታወቁ። በየዓመቱ ቁጥራቸው አንድ ሺሕ የሚደርስ ጠቅላላ ሐኪሞች ለስፔሻላይዜሽን ትምህርት ወደየተለያዩ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply