“የሕዝቡን ሁለንተናዊ ችግሮች ለመፍታት እና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ሰላም ያስፈልጋል” የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች

ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 6 ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተከናወኑ የልማት ሥራዎች እና ሌሎች ሀገራዊ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም እውቅና የሚሰጥ እና ጽንፈኛ ኃይሎች የሚፈጽሙትን እኩይ ተግባር የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድአሚን የሱፍ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል። ከንቲባው በመልእክታቸው የአማራ ሕዝብ በርካታ ጥያቄዎች እንዳሉት ይታወቃል ብለዋል። እነዚህን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply