የሕዝቡ ቀዳሚ ጥያቄ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥለት እንደኾነ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በሰላም እና በልማት ሥራዎች ዙሩያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በውይይቱ የተሳተፉ መሪዎችም ሕዝብ ሰላም እንዲኾን እየጠየቀ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply