“የሕዝብን የኢኮኖሚ እና የሰላም ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ታሪካዊ አደራ ተጥሎባችኋል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች ተመርቀዋል። የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በብር ሸለቆ የውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የተሐድሶ ስልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በምርቃ ስነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው፣ የአማራ ፖሊስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply