የሕዝብ መገናኛ ብዙኀን የኅብረተሰቡን ባሕል እና እሴት በማይቃረን መልኩ እንዲሠሩ በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥራ እየተሠራ ነው” የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ኀላፊዎች እና አባላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የሥራ እንቅስቃሴን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ፣ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች እና አባላት ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ እና የሥራ ኀላፊዎች የተቋሙን የሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply