You are currently viewing የሕዝብ ቁጥር፡ የቻይናዋ ግዛት ጥንዶች ያለገደብ ልጆች እንዲወልዱ ፈቀደች – BBC News አማርኛ

የሕዝብ ቁጥር፡ የቻይናዋ ግዛት ጥንዶች ያለገደብ ልጆች እንዲወልዱ ፈቀደች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/024e/live/b74a7910-a120-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

በቻይናዋ ሴቹዋን ግዛት የሚኖሩ ጥንዶች ያለገደብ ልጆች እንዲወልዱ ተፈቀደላቸው። ይህ የተሰማው አገሪቷ እየቀነሰ ያለውን የሕዝብ ብዛት ቁጥር ለማስተካከል እየሞከረች ባለችበት ወቅት ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply