የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ታኅሣሥ 9/2016 ዓ.ም በሚያካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በማኀበራዊ ትስስር ገጹ እንደገለጸው ምክር ቤቱ በ9ኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply