የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር በትግራይ ክልል ተፈፃሚ ይሆናል ያለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ባሳለፍነው ሀሙስ ጥቅምት 26/2013 በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መሰብሰቢያ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply