የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር ይወያያል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ35ኛ መደበኛ ስብሰባው ነገ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል። ምክር ቤቱ ቀዳሚ ባደረገው አጀንዳው የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር እንደሚወያይ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ ገልጿል። በመቀጠል በኩዌት እና በኢትዮጵያ መካከል በሥራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን የመግባቢያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply