ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው። እስካሁንም ከኦነግ ሸኔ፣ ከሰላምና ጸጥታ፣ ከሰላም ስምምነት፣ ከዜጎች መፈናቀልና ግድያ፣ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ስለተከለከሉ ዜጎች፣ የሱዳን ወታደሮች ወረው የያዙትን የኢትዮጵያ መሬትና ያወደሟቸውን ንብረቶች፣ የኑሮ […]
Source: Link to the Post