የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 13ኛ መደበኛ ጉባኤ፣ ያለ መከሰስ መብታቸውን የሚያነሳባቸው አባል የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ጫላ ዋታ መሆናቸውን ታውቋል፡፡

የምክር ቤት አባሉ ያለ መከሰስ መብታቸው የሚነሳው በሙስና ወንጀል በመጠርጠራቸውና በሚያስተዳድሩት ዩኒቨርስቲ ብልሹ አሰራር አንሰራፍተዋል ተብለው መሆኑን ታውቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply