የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጄ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርት እና የውሳኔ ሃሳብ አቅርበዋል፡፡ አዋጁ ቁጠባን እና ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት ትልቅ ሚና ያለው እና የካፒታል ዕቃዎችን ሳይጨምር በዕቃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply