የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጸደቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ 16 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል። 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የ16 የፌዴራል ጠቅላይ ዳኞች እጩ ሹመት በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎች ለምክር ቤቱ አቅርበው፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply