የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ድሬዳዋ ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ ለሚጀመረው ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ መድረክ ለመታደም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ድሬዳዋ ከተማ ገብተዋል። ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች መድረክ ነገ በሐረር ከተማ መካሄድ ይጀመራል። ከሁለቱ ምክር ቤቶች አፈ-ጉባኤዎች በተጨማሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ መሪዎች፣ የክልል ምክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply