የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለቱ ምክር ቤቶች 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ ይካሄዳል። የምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ያቆብ ወልደሰማያት እንደተናገሩት መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የምክር ቤቶቹን መከፈት ያበስራሉ። ሰኞ ከሰዓት በሚኖረው የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ፕሬዚዳንቷ የመንግሥትን የበጀት ዓመቱን የትኩረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply