“የሕዝብ ጥያቄዎችን ፈጥኖ በመፍታት ለግጭት የሚዳርጉ ክፍተቶችን መዝጋት ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በከተማዋ ያለውን አሁናዊ ኹኔታ እና በቀጣይ መሠራት የሚገባቸው ጉዳዮች ተነስተው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። በውይይቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች የሥራ አጥነት ችግር የሰላም እጦት ምክንያት እየኾነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply