“የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው” ሲሳይ ዳምጤ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በስሩ ካሉ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ተሳታፊዎች “መፈታት ይገባቸዋል” ያሏቸውን ጥያቄዎች አንስተዋል። ሰላም የሁሉም መሠረት መኾኑን ያነሱት ተሳታፊዎች የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎች ለረጅም ዓመታት ምላሽ ባለማግኘታቸው አሁን ለተፈጠረው ችግር ምክንያት መኾኑን አንስተዋል። የሕዝብን ጥያቄዎች እስከ ታች ወርዶ በመለየት ፈጥኖ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply