“የሕዝብ ጥያቄዎች የደረሱበትን እንገመግማለን፤ የቀሩንን በአጭር ጊዜ ለመሥራት ልዩ ርብርብ እናደርጋለን” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከመጋቢት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ክልላዊ ኮንፈረንስ እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ክልላዊ ኮንፈረንሱን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ኮንፈረንስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply