“የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ ተጠናቋል” የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መጠናቀቁን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የሕዳሴ ግድብ መሠረተ ድንጋይ የተጣለበት 12ኛ ዓመት የቦንድ ሳምንትን አስመልክቶ ጽህፈት ቤቱ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ሴት ነጋዴዎች ማኅበር እና ሌሎች ማኅበራት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ለግድቡ ሲደረግ የነበረው ድጋፍ የፖለቲካ ልዩነት፣ ዕድሜ እና ጾታን ሳይገድብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply