“የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ እና ዘላቂ ሰላም ማስፈን ተቀዳሚ ተግባራችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ የሥራ ኀላፊዎች የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታዎች እየገመገሙ ነው። በአብዛኛው የክልሉ አካባቢዎች የሰላም ኹኔታ እየተሻሻለ ስለመምጣቱ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና በየደረጃው ያሉ የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች ለክልሉ ሰላም እና ሁለንተናዊ ልማት የበለጠ እንዲተጉ የሚያስችል ስለመኾኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply