የመላው አማራ የስፖርት ውድድር ዛሬ በጎንደር አፄ ፋሲል ስታዲየም በወልቃይት ጠገዴና በራያ የስፖርት ቡድኖች ይጀመራል።

በከተማዋ የውድድሩ ማስጀመሪያ የአካል ብቃት እንቅስቃሴም ተካሂዷል፡፡ ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመላው አማራ ስፖርት ውድድር ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በከተማዋ ፒያሳ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎችና ለመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ለመሳተፍ ከተለያዩ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች የመጡ ስፖርተኞች፣ የቡድን መሪዎች እና አሰልጣኞች፣ የክልልና የፌዴራል የዘርፉ ባለሙያዎችና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የማስጀመሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply