የመላው ኢትዮጵያውያንን የሀገርን ምርት የመጠቀም ባሕል ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመላው ኢትዮጵያውያንን የሀገርን ምርት የመጠቀም ባሕል ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳስበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት ላይ መታደማቸውን ገልጸዋል፡፡ “ኢትዮጵያ ታምርት ደግሞም ትጠቀም!” ሲሉ የገለጹት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ዓላማው ሁለት ነው ብለዋል። የመጀመሪያው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply