“የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ችግሮችን ለመፍታት የምክር ቤት አባላት ሕዝባዊ ውክልናቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል” የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባዔ

እንጅባራ:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየአካባቢው የሚስተዋሉ የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ችግሮችን ለመፍታት የምክር ቤት አባላት ሕዝባዊ ውክልናቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ፡፡ የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ተኛ ዙር 26ተኛ መደበኛ ጉባዔውን በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ሙሉዓዳም እጅጉ በሀገራችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply