“የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋ ነዋሪዎች የሚያቀርቧቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰሩ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናገሩ። በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኅላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ልዑክ ትናንት በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply