የመምህራን በዓል – በባህር ዳር

https://gdb.voanews.com/6E23518B-FD4A-4A1A-888C-87A971F136BE_w800_h450.jpg

በመጭዎቹ ዓመታት በተማሪዎች ግብረ ገብ ላይ ትኩረት ስጥቶ እንደሚሰራ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

በየዩኒቨርስቲው የሚታየው የሥነ ምግባር ችግርና ከመስመር የወጣ ፅንፈኝነት ምክንያት የግብረ ገብ ትምህርት ማነስ ነው ብለዋል ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ።

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለማስቆም በሚደረገው ጥረትም መምህራን ግንባር ቀደም ሚና እንዲጫወቱ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።

ዓመታዊው የመምህራን በዓል “መምህራን ቀውስ ለመቀልበስም ሆነ ለመጭው ጊዜ ብሩህነት ግንባር ቀደም ሚና አላቸው” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply