“የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በውጤታማነት የመምራት ባሕል ተቋማዊ እንዲኾን የሕዝብ እንደራሴዎች ሚና ከፍተኛ ነው” ጋሻው አወቀ (ዶ.ር )

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት በተሠሩ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎች ዙሪያ እና በቀጣይ በጀት ዓመት የትኩረት መስኮች ላይ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል የመንገድ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) ለውይይት መነሻ የሚኾን ጹሑፍ አቅርበዋል። ባቀረቡት ጹሑፍ እንዳሉት ቢሮው በሥሩ ያሉ ተጠሪ ተቋማትን ጨምሮ በ2016 በጀት ዓመት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply