የመሪዎቹ መፈታት ኦፌኮን አስደስቷል

ታስረው የነበሩ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አመራር መፈታታቸው ለሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ውይይት አስተዋፅዖ እንደሚኖረው አስታውቋል።

መንግሥት “ለሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ውይይት አሁን በጀመረው የፖለቲካ መሪዎችና የፓርቲዎች አባለትን መፍታት እርምጃ መቀጠል አለበት” ሲሉ የፓርቲው ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል ።

የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌድዮን ጤሞትዎስ በሰጡት ማብራሪያ “የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት የተፈቱት የከሰሳቸው አካል ክሳቸውን በማቋረጡ ነው” ብለዋል።

ዝርዝሩ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply