የመሬት ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ፕላኔታችን፣ መሬት እና ፕላስቲክ” በሚል መሪ መልእክት ዛሬ በመላው ዓለም የመሬት ቀን ይከበራል። ዕለቱ በየዓመቱ የካቲት 14 ቀን በተለያዩ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄዎች እና በልዩ ልዩ መሪ መልእክቶች ነው የሚታሰበው። የመሬት ቀን የአካባቢ ጥበቃ እና ዘላቂነት ላይ መሥራት እንደሚያስፈልግ ለማስታዎስ የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ ምድራችንን እየፈተኑ ያሉ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply