“የመሬት አሥተዳደር ሥርዓቱ የመንግሥት እና የሕዝብን ሃብት የሚጠብቅ መኾን አለበት” ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ከሚገኙ የፍትሕ አካላት ጋር በመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር እና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ኃይለየሱስ አይዞህበል ከመሬት ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን እና ግለሰቦችን ወደ ፍርድ ቤት የሚመሩ ጉዳዮችን አንስተዋል። ፕሬዚዳንቱ የሚመለከተው አካል አሥተዳደራዊ ውሳኔዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply