የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት እና ካሳ የሚከፈልበት ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተመራ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።በመደበኛ ስብሰባውም የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች የሚቋቋሙበትን በተመለከተ በወጣው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሰፊ ውይይት አድርጓል። የረቂቅ አዋጁን አስፈላጊነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply