የመስቀል በዓል በሁመራ ከተማ በድምቀት ተከበረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮችና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ የመስቀል በዓልን ስናከብር ከመከፋፈል ወጥተን፣ ይልቁንም ስለአንድነት እና ስለፍቅር በማሰብና በመተግበር መኾን እንደሚገባው የሃይማኖት አባቶች አስገንዝበዋል። በዓሉ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት እርስ በእርስ የምንደጋገፍበት በመኾኑ የተቸገሩትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply