የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ እንግዶች በሆቴሎች ጥሩ አቀባበልና መስተንግዶ ይጠብቃቸዋል ተባለ

የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ እንግዶች በሆቴሎች ጥሩ አቀባበልና መስተንግዶ እንደሚደረግላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ሆቴል ባለንብረቶች ማሕበር አስታወቀ። ለኢሬቻ በዓል ከውጭና ከአገር ውስጥ ጥሪ የተደረገላቸው ከ400-500 እንግዶች አዲስ አበባ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የማሕበሩ ሥራ አስኪያጅ አመሃ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply