“የመስቀል ዋና መልዕክቱ ጥላቻን መግደል ነው” ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የሥነመለኮት መምህር

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ዋና መልዕክቱ ጥላቻን መግደል በመሆኑ በዓሉን ለሰው ልጅ ሰላም ክብር እና ፍቅር በማሰብ ልናከብረው ይገባል ሲሉ የሥነመለኮት መምህሩ ዳንኤል ሰይፈሚካኤል አስገንዝበዋል። የደመራ በዓልም የእኩልነት፣ የሰላም እና የነጻነት በዓል እንደመሆኑ በሕይወት አኗኗርም ሆነ በበዓሉ አከባበር ታሪካዊ አውዱን የሚመጥን መንፈሳዊ ገጽታ መላበስ እንደሚገባ አሳስበዋል። መምህር ዳንኤል ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply