“የመስቀል ደመራ በዓል ድምቀቶች ገበያው ላይ በበቂ መጠን ቀርበዋል” ሸማቾች እና ሻጮች

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መስኩ በልምላሜ ተሞልቶ በአደይ አበባ ሲያሸበርቅ ፣ ላሞች በልተው ጠግበው ወተት ሲታለቡ፣ ፀሐይን የጋረዳት ደመና ተገፍፎ ብርሃኗን ያለ ሥሥት ሥትሠጥ፣ አፍላጋት ከገመገማቸው ወርደው ድንፋታቸው ሲቀንስ፣ ዘመድ ከዘመድ መጠያየቅ ሲጀምር፣ አዝዕርት ማበብ እና ማፍራት ሲጀምሩ ምድሩ በአበቦች ሽታ ሲታወድ አሮጌው ዓመት ቦታውን ለአዲስ ዓመት ለቅቆ ይሰናበታል፡፡ ተራርቀው፣ ተነፋፍቀው የቆዩት ዘመዳሞች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply