በመቀለ ከተማ የሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል አስፈላጊ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶች እያለቁበት እንደሆነ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር እንዳለው፤ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አምቡላንሶች በግጭቱ ሳቢያ የተጎዱና ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎችን ወደ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል እያጓጓዙ ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post