የመቀለ ከተማ አሁን ስላለችበት ሁኔታ አዲሱ ከንቲባ ይናገራሉ – BBC News አማርኛ

የመቀለ ከተማ አሁን ስላለችበት ሁኔታ አዲሱ ከንቲባ ይናገራሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/CF71/production/_116150135_30230ce7-1a3d-4964-82bb-d10adcc8f555.jpg

በጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ በትግራይ ክልል የጸጥታ ኃይሎችና በፌደራል መንግሥቱ መካከል የተቀሰቀሰውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ ለ40 ቀናት ያህል የኤሌትሪክ፣ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተቋርጠውባት የነረችው መቀለ አሁን ስልክ መብራትና ውሃ ማግኘት መጀመሯን ቢቢሲ ሰምቷል። የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትም መጀመሩን ተገልጿል። የከተማዋ ከንቲባ ሆነው የተሾሙት አቶ አታኽልቲ ኃይለስላሴ አሁን ከተማዋ ስለምትገኝበት ሁናቴ ጠይቀናቸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply