የመተከል ኮማንድ ፖስት የሕወሓት ተላላኪ ሽፍቶችን መደምሰሱን አስታወቀ

ሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በመተከል ዞን በድባጤ እና በቂዶ ወረዳዎች የሚገኙ የጉሙዝ የሚሊሻ አባላት ከጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈው ለአሸባሪ ቡድኖች የሚላላኩ ሽፍታዎችን መደምሰሳቸውን የመተከል ኮማንድ ፖስት የተቀናጀ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ኃይሉ ተወካይ ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል…

The post የመተከል ኮማንድ ፖስት የሕወሓት ተላላኪ ሽፍቶችን መደምሰሱን አስታወቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply