የመተከል ዞን  ዋና  አስተዳዳሪ  አቶ አትንኩት ሽቱ ዛሬ ጠዋት ታስረዋል፡፡ አቶ አትንኩት በሚመሩት ዞን ከጠቅላላ ኗሪው ህዝብ 40% የተፈናቀለ ሲሆን፣ የመንግሥት  መዋቅሩ ሙሉ በሙሉ ቁሟል…

የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ ዛሬ ጠዋት ታስረዋል፡፡ አቶ አትንኩት በሚመሩት ዞን ከጠቅላላ ኗሪው ህዝብ 40% የተፈናቀለ ሲሆን፣ የመንግሥት መዋቅሩ ሙሉ በሙሉ ቁሟል…

የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ ዛሬ ጠዋት ታስረዋል፡፡ አቶ አትንኩት በሚመሩት ዞን ከጠቅላላ ኗሪው ህዝብ 40% የተፈናቀለ ሲሆን፣ የመንግሥት መዋቅሩ ሙሉ በሙሉ ቁሟል፡፡ ከ100 ሺ በላይ ኗሪዎችም የተፈናቀሉ ሲሆን፣በሁለት ወር ብቻ ከአንድ ሺ ሰው በላይ በጅምላ ተጨፍጭፏል፡፡ የአቶ አትንኩት እስርም ከዚህ ጋር የተያያዘ እንደሆነ የቢሻንጉል ጉምዝ ፖሊስ አሳውቋል፡፡ አቶ አትንኩት ግልገል በለስ ከሚገኘው መኖሪያቤታቸው በፌዴራል ፖሊስ አማካኝነት የተያዙ ሲሆን፣ አብዛኞዎቹ አመራሮች ቤት የጦር መሳሪያ እና ቀስት ተገኝቶባቸዋል፡፡ የቢሻንጉል ጉምዝ የስልጣን አሰጣጥ መሰረት በተለይ በመተከል ለጉምዝ የመጀመሪያ ስልጣን ይሰጣል፡፡ በዞኑ ባሉ ወረዳዎች የወረዳ አስተዳዳሪዎች የትምህርት ደረጃቸው ከአንደኛ ደረጃ ያለፈ አይደለም፡፡ ነገር ግን ሹመት በማንነት በመሆኑ ወንበር ያገኛሉ፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply