የመተከል ዞን የጸጥታ ችግር የትራንስፖርት እንቅስቃሴን ማስተጓጎሉ ተገለጸ

ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግብዓት የሚያቀርቡ ተሽከርካሪዎችም ሰለባ ሆነዋል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ያለው የጸጥታ ችግር ባለመሻሻሉ የዞኑን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ማስተጓጎሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። በመተከል ዞን የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ዓመታት ቢያስቆጥርም፣ እስካሁን ድረስ እልባት ባለማግኘቱ አሁን ላይ በተለይ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply