“የመቶ ዓመታት መሻገሪያ፤ የአዲስ ውበት መደረቢያ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለተዋበችው ከተማ ተጨማሪ ውበት ተሰጣት፣ ከጌጥ ላይ ጌጥ ተጨመራት፣ ከመወደድ ላይ ሌላ መወደድ ታከላት፡፡  ጠባቂዎች በዙሪያ ገባው እንደሚጠብቋት፣ የወርቅ ምንጣፍ እንደተነጠፈላት፣ በሰርክ ያማሩ ሽቱዎች እንደሚረጩባት፣ ንጉሥና ንግሥት እንደሚቀመጡባት የተዋበች እልፍኝ አስመስሎ አስዋባት፡፡ ያዩዋት ሁሉ ውቢት እያሉ ያደንቋታል፤ ባሕር ሰንጥቀው፣ የብስ አቋርጠው፣ በሰማይም በርረው እየመጡ ሊከትሙባት፣ የውበቷን ማማር እያዩ ሊደመሙባት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply