“የመነኾሪያ አገልግሎትን ለማዘመን እየተሠራ ነው” በሰሜን ወሎ ዞን

ወልድያ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ወሎ ዞን ትርፍ የሚጭኑ እና ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎችን መቆጣጠር የሚያስችል በቴክኖሎጅ የታገዘ የኢ- ትኬቲንግ ሲስተም አገልግሎትን ለማስጀመር እየተሠራ እንደኾነ ተገልጿል፡፡ በአካባቢው ያለውን የትራንስፖርት አገልግሎት ውጤታማ ለማድረግ በወልዲያ መናኾሪያ መቆጣጠሪያውን ለማስጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ባንቴ ምሥጋናው ተናግረዋል። በአማራ ክልል በተመረጡ 11 መናኾሪያዎች አገልግሎቱ መጀመሩን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply