You are currently viewing የመንደር ውል ሕጋዊ ነው? ቤት ስንሻሻጥ ልብ ልንላቸው የሚገቡን ቁልፍ ነጥቦች – BBC News አማርኛ

የመንደር ውል ሕጋዊ ነው? ቤት ስንሻሻጥ ልብ ልንላቸው የሚገቡን ቁልፍ ነጥቦች – BBC News አማርኛ

ቤትና የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ በገዢና በሻጭ መካከል የውል ስምምነቶች ተካሂደው የንበረትና የገንዘብ ልውውጥ ይደረጋል። እነዚህ ስምምነቶች ደግሞ በሕግ ፊት ተቀባይነት እንዲኖራቸው በሁለቱም ወገን መታለፍ ያለባቸው ሂደቶች አሉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ ከመደበኛው የሕግ ሂደት ውጪ በመንደር ውል የሚደረጉ ልውውጦች አሉ። እንዲህ አይነቶቹ ስምምነቶች ምን ያህል ተቀባይነት አላቸው? ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮችስ የትኞቹ ናቸው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply