የመንጃ ፍቃድ ትምህር እና ፍቃድ አሰጣጥ ችግሮች

በኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ እንዲባባስ ከሚያደረጉ ምክንያቶች ውስጥ ተጠቃሹ ብቃት የሌላቸው አሽከርካሪዎች የሚያደርሱት የሰው ህይወት እና የንብረት ውድመት ነው፡፡ በየ አመቱ በትራፊክ አደጋ ምንክያት በርካታ ቀውሶች ይከሰታሉ፡፡

በመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደት ላይ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮች የስነ-ምግባር ጉድለቶች የተቋማት በተጠያቂነት ያለ መስራት ክፍተቶች ችግሩን አባብሶታል፡፡አሐዱም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ብልሹ አሰራርና የተገልጋዮችን እንግልት በሚመለከት የሚመለከተውን ተቋማት እና የህግ ባለሙያ አነጋግሮ ለእለቱ አሐዱ አጀንዳ አስናድቶታል፡፡ ቤዛዊት ግርማ ያዘጋጀችውን ክብሮም ወርቁ ያቀርበዋል፡፡

ቀን13/05/2013

አዘጋጅ፡ክብሮም ወርቁ!!

አሀዱ አጀንዳ!!

The post የመንጃ ፍቃድ ትምህር እና ፍቃድ አሰጣጥ ችግሮች appeared first on አሐዱ ቲቪ እና ራድዮ 94.3.

Source: Link to the Post

Leave a Reply