የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ የተቀላቀሉ ታጣቂዎች ሌሎችም የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 16 ታጣቂ ኃይሎች በየቀበሌው በተደረጉ የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት እንዲሁም በሀገር በመከላከያ ሰራዊት ያልተቋረጠ ድጋፍ በሰላም ወደ ሕዝቡ ተቀላቅለዋል። ለተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መንግሥትን አመስግነው በቀጣይ ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው መደበኛ ሥራቸውን እንደሚጀምሩም ነው የገለጹት። በጫካ ያሉ ሌሎች አካላትም መንግሥት ያመቻቸውን የሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply